የትረምፕ አጀንዳ ስደተኞችን የሚያስጠለሉ ከተሞችን ለፍልሚያ አዘጋጅቷል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የትረምፕ አጀንዳ ስደተኞችን የሚያስጠለሉ ከተሞችን ለፍልሚያ አዘጋጅቷል

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ከገቡት ቃል አንዱ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት፣ ስደተኞችን በማስጠለል የሚታወቁ ከተሞችን ተግባር የሚያግድ ሕግ እንዲያወጣ ማሳሰብ ነው። እነዚኽ ሥልጣኖች ከፌደራል የኢሚግሬሽን ባለሥልጣናት ጋራ ያለውን ትብብር ይገድባሉ።

አንዳንድ የአካባቢው ባለሥልጣናት አዲሱን የትረምፕ አስተዳደር ለመታገል ቃል ገብተዋል።

በቪኦኤ የኤምግሬሽን ዘጋቢ አሊን ባሮስ የተዘጋጀውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።