የእስሩ ምክኒያት የኮከብ አርማ የሌለው ባንዲራ እንዲሰቀል አድርገዋል የሚል ነበር ተብሏል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በጎንደር በስብሰባ አዳራሽ መግቢያ ላይ የኮከብ አርማ የሌለው ባንዲራ እንዲሰቀል አድርገዋል በሚል በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አስፈፃሚ ወታደራዊ እዝ የታሰሩ ቄስ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ የታሰሩበት ጉዳይ በክልሉ የፍትሕ ቢሮ ውድቅ ቢደረግም ፤ ላለፉት ስድስት ወራት በእስር ላይ ናቸው ሲሉ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ።
ታሳሪው የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀአዕላፍ ቀለምወርቅ አሻግሬ የታሰሩበትን ሁኔታ አስመልክቶ የክልሉ መንግሥት በጉዳዩ ላይ መረጃ የለኝም ብሏል።
ጽዮን ግርማ ያዘጋጀችውን ዝርዝር ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በጎንደር አንድ የታወቁ ካህን ለስድስት ወራት ያለ ፍትሕ መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገልፀውልናል