በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሀገር ውስጥ ለሚገኙ ለተፈናቀሉና ቤተሰቦቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች በዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በኩል የሚያደርጉትን እርዳታ በተመለከተ ከሰብሳቢ አቶ ታማኝ በየነና ከትብብሩን አቅም ግንባታ ኃላፊ አቶ ዳኛቸው ተሾመ ጋራ ውይይት አድርገናል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ከአምስት ዓመት በፊት በሰሜን አሜሪካ የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉና በአማራ ክልል ቤተሰቦቻቸው ለተገደሉባቸው ኢትዮጵያውያን የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል።
ተቋሙ በቅርብ ስላከናወነው ተግባራት በተመለከተ ጽዮን ግርማ የደርጅቱን ሰብሳቢ አቶ ታማኝ በየነና የትብብሩን አቅም ግንባታ ኃላፊ አቶ ዳኛቸው ተሾመን አነጋግራ ተከታዩን ዘግባለቸ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያውያኑ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የሚያደርጉት እርዳታ