ከጨርቆስ እስከ ናሳ

Your browser doesn’t support HTML5

የጠፈር ተመራማሪው መንገዶች እና ምልከታዎች

የአዲስ አበባው የጨርቆስ ሰፈር ልጅ እንደምን የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ የኤሮኖቲክስ እና የጠፈር አስተዳደር (NASA) ታዋቂ ተመራማሪ ለመሆን በቁ? በበርካታ ዓመታት አገልግሎታቸው ለጠፈር ምርምር ያበረከቷቸውን ከፍተኛ ግምት የሚሰጧቸው ሥራዎቻቸውን ጨምሮ የሞያ እና የሕይወት መንገዳቸውን መለስ ብሎ የሚመለከት ወግ ነው።

ዶ/ር ብሩክ ላቀው ከዩናይድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት ማሕበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ (SEED) የዘንድሮ ተሸላሚዎችም አንዱ ናቸው።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።