ቪድዮ የምግብ ዋስትና - የዓለም ደኅንነት ማርች 31, 2017 ሰሎሞን አባተ አበባየሁ ገበያው Your browser doesn’t support HTML5 የምግብ ዋስትናን በዓለም ዙሪያ ማረጋገጥ የዩናይትድ ስቴትስ ጥቅም ጉዳይ መሆኑ ላለፉት ሁለት ቀናት መጋቢት 20 እና መጋቢት 21 / 2009 ዓ.ም. ዋሺንግተን ዲሲ ላይ በተካሄደው ዓመታዊው የዓለም የምግብ ዋስትና ጉባዔ ላይ ተገልጿል፡፡ አስተያየቶችን ይዩ