የበሽታዎቹን መከሰት ከወዲሁ የሚጠቁሙ አስቀድመው የሚታዩ ምልክቶች ይኖሩ ይሆን? የስኳር ሕሙማን በራሳቸው ሊወስዱ የሚችሏቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ይኖሩ ይሆን? የስኳር በሽታን ተከትለው የሚከሰቱት አሳሳቢዎቹ የዓይን ሕመም ዓይነቶች የትኞቹ ናቸው? ተከታታይ ቅንብሮቹ የሕክምና አማራጮቹን ጨምረው ሕሙማንና የቤተሰብ አባላት ሊጠይቁና ሊመልሱ የሚሿቸውን ጭብጦች ይዳሳሳሉ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የስኳር ሕመምንና የዓይን በሽታዎችን ምን አገናኛቸው?
የስኳር ሕመምን ተከትለው ሊከሰቱ በሚችሉ የተለያዩ የዓይን በሽታ ዓይነቶች ምንነትና አመጣጥ፤ እንዲሁም ለመከላከል የሚያስችሉ መንገዶችና የሕክምና አማራጮች ዙሪያ የሚያተኩር ተከታታይ ቅንብሮች ተሰናድተዋል።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን የዓይን ቀዶ ሕክምናና የዓይን ነርቭ ሕክምና ባለሞያው ዶ/ር ወርቅ-ዓየሁ ከበደ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5
የስኳር ሕመምንና የዓይን በሽታዎችን ምን አገናኛቸው? የመጀመሪያውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤
Your browser doesn’t support HTML5
ለመሆኑ የስኳር በሽታን ተከትለው የሚከሰቱት አሳሳቢዎቹ የዓይን ሕመም ዓይነቶች የትኞቹ ናቸው?
Your browser doesn’t support HTML5
ውስብስቡን አደጋዎች ለመከላከል የሚያስችሉ እርምጃዎች?
Your browser doesn’t support HTML5
የሕክምናው አማራጮች? የቃለ ምልልሱን የመጨረሻ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤