ላገሩ ሕይወቱን እስከ መሰዋት የተሰለፈን ዜጋ ማንነትና ያገለገለበትን ሥርዓት ለይቶ ያሳየ ዕውቅና በሚሰጠው ሥራቸው የሚታወሱ ለክብር የበቁበት የምሥጋና ሥነ ሥርዓት ነው። የዋሽንግተን ዲሲው “የጀግኖች ቀን”
ከዘንድሮው “የጀግኖች ቀን” ተሸላሚዎች እና ሸላሚዎቻቸው ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ወታደሩ የማን ነው? የዋሽንግተን ዲሲው “የጀግኖች ቀን” ሥነሥርዓት እና ሌሎች ታሪኮች
የሥነ ሥርዓቱን የቪዲዮ ምስል ቀጥሎ ያለውን አያያዥ በመጠቆም ከዚህ ይመልከቱ