ድብደባ ደረሰብን ያሉት አነጋግረናል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ሰማያዊው ፓርቲ በቅርቡ በአባላቱና በአመራሩ መካከል በተፈጠረ ግጭት አለመግባባት ውስጥ እንዳሉ የሚታወቀው ሲሆን በእነ አቶ የሸዋስ አሰፋ የሚመራው የፓርቲው ቡድን “በምናቃቸውና በማናውቃቸው ሰዎች ድብደባ ደረሰብን” ሲሉ ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።
ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።
Your browser doesn’t support HTML5
በእነ አቶ የሸዋስ አሰፋ የሚመራው የሰማያዊው ፓርቲ አመራሮች "በምናውቃቸውና በማናውቃቸው" ሰዎች ድብደባ ደረሰብን አሉ