ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሰላም ማስከበር በሚኖራት ሚና ላይ ስምምነት መደረሱን ገለጸች

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሰላም ማስከበር በሚኖራት ሚና ላይ ስምምነት መደረሱን ገለጸች

የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ለሶማሊያ ሰላም መረጋገጥ በሚኖረው ሚና ላይ፣ በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት መካከል ስምምነት መደረሱን ኢትዮጵያ ገለጸች።

የሁለቱ አገራት መሪዎች፣ በሰላም ማስከበሩ ሒደት ኢትዮጵያ በሚኖራት ሚና ላይ እንዲሁም አምባሳደሮችን ዳግም ከመሾም ጀምሮ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደነበረበት ለመመለስ መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።