የኢትያጵያ መንግሥትና ገዥው ኢህአዴግ በተኀድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ መሆናቸውን እየገለፁ ነው፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ይህ ሁኔታ የሃገሪቱን ተቃዋሚዎች ምን ያህል አሳምኗል?
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ ዋና ፀሐፊ አቶ አዳነ ጥላሁን ሁኔታውን “መንግሥት ውጥረቱን ለማስተንፈስ የሚጠቀምበት ዘዴ እንጂ የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም” ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ
መንግሥት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት ተገኝቷል የሚለውን መረጋጋት አቶ አዳነ የተዳፈነ እሳት ብለውታል።
አቶ አዳነ ከገና በዓል ጋር ተያይዞ ያስተላለፉት መልዕክትና የሰጡትን መግለጫ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ ስለ “ተሃድሶ”ው