ዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስተማማኝ የቴሌኮም አገልግሎት እንዲያመቻቹ ጠይቀዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋይ እንዲያፈሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ጥሪ አድርገዋል።
የዩናትድ ስቴትሱ ፕረዚደንት ባራክ ኦባማ እአአ 2015 ኢትዮጵያን በጎበኙበት ጊዜ የተነሳ ፎቶ (ሮይተርስ/REUTERS)
በርካታ ኩባንያዎችን ለማሳብ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መመቻቸት እንዳለባቸው የተናገሩት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ በበኩላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስተማማኝ የቴሌኮም አገልግሎት እንዲያመቻቹ ጠይቀዋል።
እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል። ዘገባውን ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋይ እንዲያፈሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ጥሪ አቀረቡ