የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስተዳደር፤ በገዢው ፓርቲ ደጋፊና ተቃዋሚዎች ዓይን ሲቃኝ!
Your browser doesn’t support HTML5
ክርክር ክፍል አንድ፥ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከመመረጣቸው አስቀድሞ የተካሄደ
Your browser doesn’t support HTML5
ክፍል ሁለት፥ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከተመረጡ በኋላ
Your browser doesn’t support HTML5
ክርክር ክፍል ሦሥት፤
የአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስተዳደር ምን ዓይነት መልክ ይኖረዋል? በሃገር ውስጥ፥ በተለይ በፖለቲካው፥ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ፥ እንዲሁም የመገናኛ ብዙኃንና የንግግር ነጻነት ከበሬታን አስመልክቶስ ምን ዓይነት ፖሊሲዎችን ያራምድ ይሆን?
የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን አስተዳደርና አገሪቱ በአስተዳደር ዘመናቸው ልትከተል የምትችለውን አቅጣጫዎች አስመልክቶ የተሰነዘሩ የሁለት ወገን እይታዎች ዛሬም ከክርክሩ መድረኩ ተሰይመዋል።
የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች፥ የኢትዮጵያን መንግስት ፖሊሲዎች በመደገፍ የሚከራከሩት፥ አቶ መኮንን ካሳ ከዚህ ከዩናይትድ ስቴትስ፤ የመንግስቱን ፖሊሲዎች በመቃወም የተከራከሩት፤ አቶ መስፍን አማን ናቸው፤ ከሆላንድ፥ አምስተርዳም።