የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ አስተዳደርና ቀጣዩ ምዕራፎች።
የዛሬውን የካቢኔ ሚንስትሮች ሹመታቸውን ጨምሮ የአዲሱን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድን የሁለት ሳምንታት ክንዋኔዎችና አጠቃላዩን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይዞታ ይዳስሳል። ሦሥት ተዋያዮች ጋብዘናል። ኢትዮጵያ ዕድሎችና ፈተናዎች በሚል ርዕስ የተሰናዳ ተከታታይ ውይይት ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ክፍል አንድ፡- የጠቅላይ ሚንስትሩ አዲስ ካቢኔ ሥያሜ
Your browser doesn’t support HTML5
ክፍል ሁለት፡- የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ያለፉት ጥቂት ሳምንታት ክንዋኔዎች
Your browser doesn’t support HTML5
ክፍል ሦሥት፡- ለውጥ፣ የጠቅላይ ሚንስትር አብይ ሕመድ አዲስ አስተዳደር እና ፈተናዎቹ
Your browser doesn’t support HTML5
አራተኛና የመጨረሻ ክፍል፡- ተሥፋ፣ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች እና አማራጭ መንገዶች