Your browser doesn’t support HTML5
በጉጂ ማዕድን ቁፋሮ መሬት ተደርምሶ ስምነት ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ ማዕድን ሲቆፍሩ በነበሩ ሰዎች ላይ መሬት ተደርምሶ ስምነት ሰዎች መሞታቸውን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ።
የሳባ ቦሩ ወረዳ መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ዳንቆ በአደጋው፣ በባሕላዊ መንገድ ወርቅ ለማውጣት ቁፋሩ ሲያከናውኑ የነበሩ ስምንቱም ሰዎች እዚያው መሞታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።