በቢሸፍቱ የእሬቻ በዓል አከባበር ላይ የሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እያሻቀበ መሆኑን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አሰታወቀ።
አዲስ አበባ —
የሃዘን ቀን ማዎጅ በቂ አይደለም ያሉት ተቃዋሚዎቸም፣ ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅና ለሟች ቤተሰቦች ካሣ መክፈል እንደሚገባ አሣስበዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቢሸፍቱ በእሬቻ በዓል አከባበር ላይ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ማሻቀቡ ተገለፀ መንግስት የሶሰት ቀናት ሃዘን አውጅዋል