ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር - ሑመራ መስመር ተዘጋ

የኦምሃጀር ሑመራ መንገድ

ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር - ሑመራ መስመር ዛሬ ጥዋት ተዘጋ።

ሑመራ ከተማ አስተዳደር ለቪኦኤ እንደገለፀው መስመሩ በኤርትራ በኩል እንደተዘጋ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር - ሑመራ መስመር ተዘጋ