ሳውዲ አረቢያ ፈቃድ የሌላቸውን የውጭ ዜጎች እንዲወጡ አዋጅ ትዕዛዝ አስተላለፈች (ክፍል አንድ)
Your browser doesn’t support HTML5
በሳውዲ አራቢያ ከ5 ሚልየን በላይ የሚሆኑ ያለ ስራና መኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ የውጭ ሃገር ሰዎችን በ90 ቀናት ውስጥ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የሚያዘው አዋጅ ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። ሳውዲ አረቢያን በአስርሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ የተሰማሩ ሰዎች ይገኛሉ። ይወጣውን ህግ በተመለከተ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።