የታሠሩትም “በግፍ” ነበር - ተቃዋሚዎች - ቃለምልልሶች

Ethiopia's State of Emergency

"ተሃድሶ ወስደው ተለቀቁ" በተባሉ ሰዎች መፈታትና በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሣለኝ ንግግር ላይ የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ምክትል ሊቀመንበር የአቶ ሙላቱ ገመቹ ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ምክትል ሊቀመንበር ከአቶ ሙላቱ ገመቹ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ዋና ፀሐፊ የአቶ አዳነ ጥላሁን ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

ከመኢአድ ዋና ፀሐፊ ከአቶ አዳነ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የአቶ የሺዋስ አሰፋ ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአቶ የሺዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ