ጎንደር ውስጥ ዛሬም የተረጋጋ ሁኔታ የለም፣ በተለይ ደባርቅ ውስጥ የአራት ሰዎች ሕይወት የጠፋበት ግጭት በዛሬው ዕለት መፈጸሙን አንድ በስም እንዳይገለጹ የጠየቁን የዐይን ምስክር ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
ዋሽንግተን —
በጎንደር በተለይም ስማዳ ወረዳ ውስጥ "መንግሥት አሰፈራቸው" የተባሉ ሚሊሽያዎች እንዲወጡ የአገር ሽማግሌዎች ከአስተዳደሩ ጋር ድርድር ይዘዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ደባርቅ ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት የአራት ሰዎች ሕይወት ጠፋ