ደቡብ ደላንታ ዞን ግጭት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ

የኢትዮጵያ ካርታ

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት ምክኒያት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳቶች መድረሳቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ደላንታ ዞን ግጭት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ

በተለይ “ጸሐይ መውጫ” በተባለው አካባቢ ለአምስት ቀናት የዘለቀና በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ መደረጉን ነዋሪዎቹ አመልክተው ከደረሰው ሰብአዊ ጉዳት በተጨማሪ የአርሶ አደሮች ቤትና የደረሱ ሰብሎች መቃጠላቸውን ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።