ከ350 ሺህ በላይ በስራ ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ይገኙባታል ተብሎ በሚገመተው በሊባኖስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአእምሮ ህመም የሚሰቃዩ በርካቶች ናቸው። በከባድና ቀላል ወንጀሎች ተጠርጥረው በቤሩት እስርቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥርም ትንሽ የሚባል አይደለም።
Your browser doesn’t support HTML5
በሊባኖስ የበጎ አድራጎት ወጣቶችና የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅ/ቤት የኢትዮጵያውያኑን ችግሮች ለመቅረፍ ተወያይዩ