በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ የ2ቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን አከበሩ

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ ላይ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ፡፡

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ ላይ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ፡፡ ለሀያ ዓመታት ተለያይተው የነበሩ ቤተሰቦችም በዛሬው ዕለት ተገናኝተዋል።

በበዓሉ በሺዎች የሚቆጠሩ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች ተገኝተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ የ2ቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን አከበሩ

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ ላይ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ