አስቸኳይ የምግብ ርዳታ የሚያስፈለጋቸው ተረጂዎች ቁጥር በአራት ወር ጊዜ ውስጥ ከ5.6 ወደ 7. 7.8 ሚሊዮን ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ በድርቁ ምክኒያት አስቸኳይ የምግብ ርዳታ የሚያስፈለጋቸው ተረጂዎች ቁጥር በአራት ወራት ውስጥ በ2 ሚሊዮን መጨመሩና በድርቁ ምክኒያት አስቸኳይ የምግብ ርዳታ የሚያስፈለጋቸው ተረጂዎች ቁጥር ከ5.6 ወደ 7. 7.8 ሚሊዮን ከፍ ከፍ ማለቱን የብሔራው አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
ጽዮን ግርማ የብሔራው አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አቶ ምትኩ ካሳን አነጋግራለች።
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር 7.7 ሚሊዮን ደረሰ