የፊታችን አርብ ይጀመራል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስና የካናዳ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲዎች መምሕራን ናቸው - “ኢትዮጵያ ፎረም፡- ዕድሎችና ፈተናዎች ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሕገ መንግስት” በሚል ርዕስ በተሰናዳ የምሁራን ጉባዔ የሚወያዩት።
በሚሽጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የሚያካሂደውን የዚህን ጉባዔ ይዘትና ዓላማ የሚያስተዋውቅ ውይይት ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ፎረም - ዕድሎችና ፈተናዎች - የምሁራን ጉባዔ በሚሽጋን