ሰምተነው የማናውቀው እንዲህ ዓይነቱ ድርጊት የልጆቻችንን ሞራይ ይነካል ያሉ ወላጆች በበኩላቸው በተፈጠረው ሁኔታ ማዘናቸውን ገልፀዋል።
አዲስ አበባ —
የዘንድሮ የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በመሠረቁና በማኅበራዊ ዌብ ሳይቶች በመሠራጨቱ መሠረዙን የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሺፈራው ሽጉጤ አስታወቁ።
የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሺፈራው ሽጉጤ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ
ሰምተነው የማናውቀው እንዲህ ዓይነቱ ድርጊት የልጆቻችንን ሞራይ ይነካል ያሉ ወላጆች በበኩላቸው በተፈጠረው ሁኔታ ማዘናቸውን ገልፀዋል።
እስክንድር ፍሬው ተጨማሪ አለው።
Your browser doesn’t support HTML5
የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተሠርቆ በመሠራጨቱ መሠረዙን የትምህርት ሚኒስትሩ አስታወቁ