ቪድዮ ‘የራሳችን ችግር በራሳችን ነው የሚፈታው’ ሜሮን ሰመዳር ጃንዩወሪ 04, 2017 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 የዛሬ ሰባት አመት በስደት ወደ ደቡብ አፍሪካ ከተጓዙት ኤርትራውያን ወጣቶች መካከል ሜሮን ሰመዳር አንዱ ነው። አሁን ኑሮው በዩናይትድ ስቴትስ ቢሆንም ስደተኛን በተመለከተ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል።