አዲሱ የኦሮሚያ አመራር የተሰጠውን ትልቅ ኃላፊነት በመገንዘብ ለህዝብ ጥያቄ ተግቶ እንዲሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አሳሰቡ።
አዳማ —
የክልሉ ከፍተኛ አመራር የሽኝት ዝግጅት በትላንትው እለት አዳማ ተከሄዷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ር ዐብይ ለአዳዲስ ተሿሚዎች መልዕክት አስተላለፉ