በአምስተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ ቁጥሩ ወደ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጋ መራጭ ድምፁን ሊሰጥ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡
አዲስ አበባ —
አዲስ አበባ /ፎቶ ፋይል/
Your browser doesn’t support HTML5
የምርጫ ዝግጅት ባዲሳባ
በአምስተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ ቁጥሩ ወደ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጋ መራጭ ድምፁን ሊሰጥ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡
ሃያ አምስት ፓርቲዎች ደግሞ እጩዎቻቸውን ለምርጫው አሰልፈዋል።
ዝግጅቱ ከሰው ኃይል እስከ ምርጫ ቁሳቁስ የተሟላ መሆኑን የምርጫ ቦርድ ኃላፊዎች ይናገራሉ።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡