ደሴ —
የሃገር ውስጥ ተፈናቃዮችን የምርጫ ተሳትፎ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮምሽን አስተያየት ሰጠ። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች የምርጫ ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆኑን አስታወቀ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የምርጫ ተሳትፎ