በዮናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር በክብር እንግድነት በተገኙበት በዚህ አከባበር ላይ ሰላም፣አንድነት እና ልግስና ሲሰበክ ተሰምቷል፡፡ አከባባሩን በመጠኑ የሚያስቃኝ እና ከተሳታፊዎች ጋር የተደረገ ቆይታ በተከታታይ ይቀርባል፡፡ እነሆ የመጀመሪያው ምዕራፍ፡፡
ኢድ አልፈጥር በዋሽንግተን ዲሲ - ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስትቴትስ፣ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ እና አካባቢዋ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ - ኢትዮጵያዊያን የእስልምና ዕምነት ተከታዮች የኢድ አልፈጥር በዓልን ሰብሰብ ብለው አክብረዋል፡፡ ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን ያስተባበረው የዘንድሮ ልዩ አከባበር የተከናወነው ሮክ ክሪክ በተሰኘ መናፈሻ ውስጥ ነው፡፡