ከዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው። በዚህ ዓመት የሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ፣ የሴት መራጮችን ድምፅ ለማግኘት እያደረጉት ያሉትን ጥረት ቃኝቶ ስካት ስተርንስ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
ባይደን እና ትራምፕ የሴቶችን ድምፅ ለማግኘት እየተፎካከሩ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ባይደን እና ትራምፕ የሴቶችን ድምፅ ለማግኘት እየተፎካከሩ ነው