በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶችና አለመረጋጋት ወደ ዋግ ኽምራ አስተዳደር ዞን ጋዝ ጊብላ ወረዳ የመጡ ተፈናቃዮች ያለምንም ዕርዳት መቆየታቸውን እየተናገሩ ነው፡፡
ደሴ —
ተፈናቃዮቹ መንግሥት ትኩረት አልሰጠንም ለኢኮኖሚያዊና ሥነ ልቦና ጫና ተዳርገናል ይላሉ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለተፈናቃዮቹ በቅርቡ ዕርዳታ እንደሚጓጓዝላቸው አረጋግጧል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በዋግ ኽምራ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች መንግሥት ትኩረት አልሰጠነም አሉ