በኢትዮጵያ ለሰልፍና ለተቃውሞ አደባባይ የሚወጡ ሰዎች ሲገደሉ እንዲሁ በሰልፉ ላይ ተሳታፊ ሳይሆኑ በተባራሪ የሚገደሉ ሰዎችን በተመለከተ ገዳዮቻቸው ሊጠየቁበት የሚችሉበት ሕግ አለ ወይ? ካለስ በምን መልኩ ሊጠየቁ ይችላሉ? የሚሉና ሌሎች ጥያቄዎችን ይዛ ጽዮን ግርማ ሦስት የሕግ ባለሞያዎችን አነጋግራለች።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ተወያዮቹ አቶ ቁምላቸው ዳኜ ፣ አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ ዶ/ር አወል አሎ ናቸው። ሙሉ ውይይቱን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል በመጫን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ በሚገደሉ ሰዎች ጉዳይ ማነው ተጠያቂው?