የቁልቢ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ በቤታቸው ሞተው ተገኙ

Your browser doesn’t support HTML5

በምስራቅ ሃረርጌ ዞን የቁልቢ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ የሆኑት መልዓክኃይል ቆሞስ አባ እንቁስላሴ ከቅዳሴ መልስ በቤታቸው ሞተው መገኘታቸውን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ አንድ ሰው ሞቶ 5 ሰዎች መቁሰላቸውን ምንጮች ለቪኦኤ አስታውቁ፡፡