ኢትዮጵያውያን ፍራንክፈርት ላይ ተሰለፉ

Your browser doesn’t support HTML5

ጀርመን፤ ፍራንክፈርትና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው ሁከትና ምክንያት ላሉትም ሁኔታ ዓለምአቀፍ ትኩረት ለመሳብ ዛሬ ሰልፍ ወጥተዋል።