ደቡብ ሱዳን ውስጥ ትላንት በተቀሰቀሰ ግጭት፥ ሁለት የራሡን ሠራተኞች ጨምሮ በትንሹ 18 ሰዎች ማላካል በሚገኘው የሲቪሎች ካምፕ መገደላቸው ታውቋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ደቡብ ሱዳን ውስጥ ትላንት በተቀሰቀሰ ግጭት፥ ሁለት የራሡን ሠራተኞች ጨምሮ በትንሹ 18 ሰዎች ማላካል በሚገኘው የሲቪሎች ካምፕ መገደላቸውን፥ ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታወቀ።
የደቡብ ሱዳን ካርታ
ጄምስ ባቲ የድርጅቱን አስተባባሪ አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ አጠናቅሯል።
ሰሎሞን ክፍሌ አጠናቅሮ አቅርቦታል ከዚህ ፋይል በታች ያለውን ይደምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ደቡብ ሱዳን ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት በትንሹ 18 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ