የሙስና ገጽታ በኢትዮጵያ፤ የአባይ ግድብ ግንባታና ሠሞንኛው ውዝግቦች

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል አንድ፥ ሙስና በኢትዮጵያ


Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል ሁለት፥ የሙስና ገጽታ በኢትዮጵያ፤ የአባይ ግድብ ግንባታና ሠሞንኛው ውዝግቦች


የሙስና ገጽታ በኢትዮጵያ፤ የአባይ ግድብ ግንባታና እያነጋገሩ ያሉት ውዝግቦች ተከታታይ ክርክሩ ትኩረት የሚያደርግባቸው ጭብጦች ናቸው።

ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ ለምትገነባው ግዙፍ ግድብ የአባይን ወንዝ ተፈጥሯዊ አፈሳሰስ ማስቀየሯን ተከትሎ የተቀሰቀሱ ውዝግቦች የተንተራሱ በርካታ ነጥቦችም በእሰጥ አገባ ተካተዋል። የሙስና ገጽታ በኢትዮጵያ ቀዳሚው ነው።

የክርክሩ ተሳታፊዎች፥ አቶ ብርሃኑ ዳምጤና አቶ ጃዋር መሃመድ ናቸው።