የእሰጥ-አገባ ክርክር:- የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ትኩሳት፥ የሕዝብ ጥያቄዎችና ምላሽ

Crossfire

Your browser doesn’t support HTML5

እሰጥ-አገባ:- ኢትዮጵያ አሁን፥ በኋላ እና ነገ .. የፖለቲካ ትኩሳትና የሕዝብ ጥያቄዎች .. የክርክሩን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

እሰጥ-አገባ:- ኢትዮጵያ ዛሬ .. የፖለቲካ ትኩሳትና የሕዝብ ጥያቄዎች .. ሁለተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

እሰጥ-አገባ:- ኢትዮጵያ ዛሬ .. የፖለቲካ ትኩሳትና የሕዝብ ጥያቄዎች .. ሦሥተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

እያነጋገሩ ባሉ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ የተጀመረ ተከታታይ ክርክር ነው።

የዕለተ-አርብ እሰጥ አገባ ተከራካሪዎች፤ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየታዩ ላሉት ሕዝባዊ ተቃውሞች መንስኤዎችና እንዲሁም በተደጋጋሚ ለሚነሱት የሕዝብ ጥያቄዎች ሁነኛ ምላሽ በየፊናቸው ይቃኛሉ።

ዘለቄታ ባላቸው የፖለቲካ ጥያቄዎችም የመፍትሔ አማራጮች የሚሏቸውን እንደየ-አመለካከታቸው ዝንባሌ በክርክራቸው ይወረውራሉ።

የክርክር ፕሮግራሙ ተሳታፊዎች የገዢውን ፓርቲ አቋምና ፖሊሲዎች በመደገፍ የቀረቡት አቶ ኤልያስ ግደይ ከአዲስ አበባ፤ የተቃውሞ ድምጽ የሚያሰሙት ደግሞ አቶ ግዛው ለገሰ ናቸው፤ ከዋሽንግተን ዲሲ።