“አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስቀደም አለባት” ዕጩ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

“አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስቀደም አለባት” ዕጩ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ

ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ለውጪ ጉዳይ ምኒስትርነት ያጯቸው ሪፐብሊካኑ ማርኮ ሩቢዮ፣ ትላንት ከሕግ አውጪው አካላት ጥያቄዎችን አስተናግደዋል። ሩቢዮ ለሴኔት ባልደረቦቻቸው እንደተናገሩት፣ ለሥልጣኑ የሚበቁ ከኾነ ለአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅም ዋና ትኩረት ይሰጣሉ።

የቪኦኤ የም/ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከካፒቶል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ።