ቻርልስ ሳተን መሰንቆውን ይዞ ተመልሷል .. ከማርታ ቀጸላ (ከማሚቴ) ጋር ..

አሜሪካዊው ባለ መሲንቆ ቻርልስ ሳተን እና ማርታ ቀጸላ .. ከሙዚቀኛው ሚኪያስ አበባየሁ ጋር

አዎን ቻርልስ ሳተን መሰንቆውን ይዞ ተመልሷል።

ከኪነ ጥበብ ባለ ሞያዋ ማርታ ቃጸላ ጋር ማሚቴ እና ከብዬ የተሰኘውንና በቀልዳ-ቀልድ ለዛ የቀለመ ዘመን የጠገበ ዜማ ያቀነቅናሉ። በቅርቡ በዩቲዩብ ለዕይታ ያበቁትን የሙዚቃ ቪዲዮ መነሻ በማድረግ ጋብዘን አውግተናቸዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

ቻርልስ ሳተን ተመልሷል