እንግሊዝ ከአውሮፓ ኅብረት የምትወጣበትን ሂደት የፊታችን መጋቢት አጋማሽ አካባቢ ልትጀምር ታቅዷል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በምኅፃር “ብሬግዚት” ተብሎ የሚጠራውን ይህንን ሂደት ማስፈፀሚያውን ሕግ የፓርላማው የሕግ መምሪያ ትናንት በድምፅ አፅድቆታል።
ይህ በሕግ መምሪያው ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ሕግ አሁን ወደ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ተመርቷል።
የሕግ መምሪያው እንደራሴዎች ሕጉን ያሳለፉት 494 ለ 122 በሆነ ድምፅ ነው።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
እንግሊዝና የአውሮፓ ኅብረት