አዲስ አበባ —
በቀን ወደ 2ሚሊዮን ዳቦ ማምረት የሚችል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመረቀ። በአዲስ አበባ የተገነባው የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ምርቶቹን በአዲስ አበባና በአካባቢው ላሉ ከተሞች እንደሚያቀርብ በምረቃው ሥነ ስራዓት ላይ ተጠቁሟል።
Your browser doesn’t support HTML5
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ - በአዲስ አበባ