አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በዋስ እንዲወጡ ፍርድ ቤት ወሰነ
ባለፈው ሣምንት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከእሥር ተፈትተው የነበሩት አምስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ምሥክሮችን አስፈራርተዋል በሚል ፖሊስ ከስሷቸዋል፡፡ ፍርድ ቤት እያንዳንዳቸው በአምስት ሺህ ብር ዋስ ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ ወስኗል፡፡
አቃቤ ሕግ ግን ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ብሏል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡