ከፍተኛው ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ፌደራል አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባን እና ሌሎች የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ በ22 ሰዎች ላይ በሽብር ወንጀል ድርጊት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል ችሎት ፍርድ መስርቶባቸዋል።
አቶ በቀለ ገርባ እ.አ.አ. 2015 ከNPR ሬድዮ ጋር ቃለ-ምልልስ እያካሄዱ /ፋይል ፎቶ/
ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል፣ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን መለስካቸው አመሃ ሂደቱን ተከታትሎ ያዘጋጀውን ዘገባ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ፌደራል አቃቢ ህግ በአቶ በቀለ ገርባ እና በ22 ሰዎች ላይ የሽብር ወንጀል ችሎት ፍርድ መስርቶባቸዋል