ከሥምምነቱ ወዲህም መድኃኒት መቀሌ አለመግባቱን አይደር አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ መቀሌው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል ከነሐሴ 14 ወዲህ የገባ የሕክምና መሳሪያም ይሁን መድሃኒት እንደሌለ ዳይሬክተሩ ዶ/ር ክብሮም ገብረሥላሴ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።