በአክሱም ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የአንድ ተማሪ ህይወት ሲያልፍ ቁጥራቸው ለጊዜው በውል ያልታወቁ ሌሎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።
መቀሌ —
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ግጭቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በማንነቱ የተነሳ የተማሪው ህይወት በማለፉ ድርቱን አውግዘው የተሰማቸው ሐዘን ገልፀዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአክሱም ዩኒቨርስቲ በተቀሰቀሰ ግጭት የመቁሰልና የሞት አደጋ ደረሰ