የአክሱም ፍርድ ቤት የሒጃብ ክልከላ ውሳኔን በጊዜያዊነት አገደ

አክሱም ከተማ

Your browser doesn’t support HTML5

የአክሱም ፍርድ ቤት የሒጃብ ክልከላ ውሳኔን በጊዜያዊነት አገደ

የአክሱም ትምህርት ቤቶች በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ያሳለፉትን የሒጃብ ክልከላ፣ የከተማዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በጊዜያዊነት እንዲታገድ ወስኗል።

በተመሳሳይ፣ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ በ159 የከተማዋ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ትምህርት ቤቶች የጣሉትን ክልከላ እንዲነሣ መወሰኑን አስታውቋል።