የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች እና የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ

አፍሪካ ህብረት

ነገ ለሚጀመረው የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች እና የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ዝግጅቶች ተጠናቀው ተሳታፊዎች መግባት መጀመራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ስለ ጉባዔው ዝግጅት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡

የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር የሆኑት እንዳለ ንጉሴ፣ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እና የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ ዋነኛ አጀንዳዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ገልጸው ጉባኤው በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ መካሔዱ የተለየ ትርጉም እንዳለው አብራርተዋል፡፡

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች እና የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ