ዋሽንግተን —
በልማድ “የኩላሊት ጠጠር” በመባል በሚታወቀው ሕመም ዙሪያ ምንነትና ሕክምና ላይ ትኩረት ያደረገ አዲስ ተከታታይ ዝግጅት ነው። ሕመሙን ከወዲሁ መከላከል የሚያስችሉ ዘዴዎችንና የሕክምና አማራጮችም ይፈትሻል።
ዶ/ር ተዋበ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በጆርጂያ ክፍለ ግዛት፥ በአትላንታ ከተማ በሚገኘው የፐዲሞንት ሆስፒታል የኩላሊት ልዩ ህክምና ባለሞያ ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኩላሊት ጠጠር እንዴት ይፈጠራል? ክፍል አንድ
Your browser doesn’t support HTML5
የኩላሊት ጠጠር እንዴት ይፈጠራል? ክፍል ሁለት፤