የዓረና ትግራይ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑ አቶ ኪዳነ አመነና አአቶ ክብሮም በርኸ ከፓርቲው አባልነት እንደወጡ አስታወቁ።
መቀሌ —
በፓርቲው መሰተካከል ያለሻቸውን ችግሮች ቶሎ ባለመፈታታቸው ፓርቲው እንዲለቁ ምክንያት እንደሆናቸው ተናግረዋል።
አዲስ ፓርቲ ለመመስረትም ለኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ ማቅረባቸው ገልፀዋል። የዓረና አመራሮች በዚህ ጉዳይ መልስ ጠይቀናቸው ጉዳዩ ላይ አስመልክቶ በቅርቡ መግለጫ እንሰጣለን ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የዓረና አመራሮች ከፓርቲው አባልነት ወጡ